Uncategorized

የከፍተኛ ትምህርት ስትራቴጂ ማዕከል ጥር/08/2013 የግማሽ አመት የስራ አፈፃፀም ግምገማ አካሄደ፡፡

የተቋሙ የግማሽ አመት የስራ አፈፃፀም በቀረበበት ወቅት ተቋሙ ባለፉት 6 ወራት ያከናወናቸዉ ተግባራት ዝርዝር የቀረበ ሲሆን በዚህም የሁሉም ስራ ክፍሎች ዝርዝር ተግባራት እና አፈፃፀም፣ የበጀት አጠቃቀም እንዲሁም በጥንካሬ የተሰሩ ስራዎችና በድክመት የተያዙ በተጨማሪም ትኩረት የሚሹ ስራዎች ምን እንደሆኑ በዝርዝር ቀርበዋል፡፡ በዚህም የከፍተኛ ትምህርት ሃገር በቀል ዕቀዉት የሚለማበት እና የሚመራበት ፖሊስ ምክረ ሃሳብ ፅንሰ ሃሳብ ጥናት …

የከፍተኛ ትምህርት ስትራቴጂ ማዕከል ጥር/08/2013 የግማሽ አመት የስራ አፈፃፀም ግምገማ አካሄደ፡፡ Read More »

Higher Education Strategy Center Ethiopia (HESC)